በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የበዓል ሰሞን አመጋገብ እና የስኳር ህመም


የበዓል ሰሞን አመጋገብ እና የስኳር ህመም
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:26 0:00

አውዳመት ዘመድ አዝማድ እና ቤተሰብ የሚሰባሰብበት፣ የተለያዩ ቅባት እና ጣፋጭ የበዛባቸው ምግቦች የሚቀርቡበት የደስታ ጊዜ ነው።

የተለያዩ የጤና ጥናቶች ታዲያ በአለም ዙሪያ በበዓላት ሰሞን ከፍተኛ የሆነ የኮሌስትሮል እና የደም ግፊት መጠን መጨመር፣ የልብ ህመም፣ እንዲሁም በደም ውስጥ የስኳር መጠን መጨመር እንደሚታይ ይጠቁማሉ።

ለመሆኑ የአውዳመት ሰሞን አመጋገብ እና ጤናን እንዴት ማመጣጠን ይቻላል? ባለሞያው መልስ አላቸው።

በተጨማሪም ዶ/ሮ ወይም ተርኪ መመገብ እንቅልፍ ያመጣ ይሆን? ለሚሉት እና በጓዳ ውስጥ ሊደረግ የሚገባው ጥንቃቄ አካተናል።

XS
SM
MD
LG