በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የባህር ኃይል እንዲኖራት ለማድረግ እንቅቃሴዎች ተጀምረዋል" - ጄነራል ሰዓረ መኮንን

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ሰዓረ መኮንን
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ሰዓረ መኮንን

ኢትዮጵያ “የባህር ኃይል እንዲኖራት ለማድረግ እንቅቃሴዎች ተጀምረዋል” ሲሉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ሰዓረ መኮንን አስታውቀዋል።

ኢትዮጵያ “የባህር ኃይል እንዲኖራት ለማድረግ እንቅቃሴዎች ተጀምረዋል” ሲሉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ሰዓረ መኮንን አስታውቀዋል።

የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በመቀሌ ከተማ ውስጥ ዛሬ ባካሄደው መድረክ ላይ የተናገሩት ጄነራል ሰዓረ በአዲሱ ዓመት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታነፀ ሠራዊት ለመገንባት ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን ገልፀዋል።

ለዚህም መንግሥት የተለያዩ አደረጃጀቶችን መቅረፁንና ሥራዎቹ መጀመራቸውን አዛዡ አመልክተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

"የባህር ኃይል እንዲኖራት ለማድረግ እንቅቃሴዎች ተጀምረዋል" - ጄነራል ሰዓረ መኮንን
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:36 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG