በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኔቶ ጉባዔ በዋሺንግተን ዲሲ የማክሰኞ ውሎ


የኔቶ ጉባዔ በዋሺንግተን ዲሲ የማክሰኞ ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:48 0:00

አውሮፓ በአስርት ዓመታት ውስጥ ካጋማት ትልቁ የሰላም ተግዳሮት ጋር በተጋፈጠችበት በዚህ ወቅት የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ትላንት ማክሰኞ የሰሜን አትላንቲክ የቃል ኪዳን ጦር ኔቶ መሪዎችን ተቀብለው የህብረቱን 75ኛ ዓመት አብስረዋል።

በአንጻሩ ሌሎች የአስተዳደሩ ባለስልጣናት አለም አቀፍ ስጋቶችን ለመዋጋት መከላከያን ለማጠናከር ይሆናሉ ያሏቸውን የመከራከሪያ ሃሳቦችን አቅርበዋል። የቪኦኤ የዋይት ሀውስ ጋዜጠኛ አኒታ ፓውል ከዋሽንግተን ያደረሰችን ኤደን ገረመው ታቀርበዋለች።

XS
SM
MD
LG