ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ በወጣው የጊዜ ሠሌዳ መሠረት የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የምረጡኝ ቅስቀሳውን በሃገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ውስጥ በይፋ መጀመሩን አስታወቀ።