በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመንግሥት እንቅስቃሴዎችን አንቆጣጠርም - ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

ፕሮፌሰር መርጋ በቃና - የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ
ፕሮፌሰር መርጋ በቃና - የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ

የመንግሥትን ሃብት ለምርጫ ቅስቀሣ መጠቀም ሕገ-ወጥ መሆኑን ያስታወሱት በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና መንግሥታዊ እንቅስቃሴዎችን መቆጣጠር ግን አንችልም ብለዋል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

please wait

No media source currently available

0:00 0:05:03 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የመንግሥትን ሃብት ለምርጫ ቅስቀሣ መጠቀም ሕገ-ወጥ መሆኑን ያስታወሱት በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና መንግሥታዊ እንቅስቃሴዎችን መቆጣጠር ግን አንችልም ብለዋል።

ቦርዱ የዘንድሮውን ምርጫ ለማስፈፀም በትክክለኛ መንገድ እየተጓዘ መሆኑን የገለፁት ፕሮፌሰር መርጋ ነገሮች ከኔ አቅም በላይ ከሆኑ ሥራዬን በፈቃዴ የመልቀቅ መብት አለኝ ብለዋል።

ፕሮፌሰር መርጋ ይህንን የተናገሩት ዛሬ ለውጭ ሃገር ጋዜጠኞች መግለጫ በሰጡበት ወቅት ነው፡፡

ለተጨማሪ በመግለጫው ላይ የተገኘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG