በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ አወጣ


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶ/ር ይናገር ደሴ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶ/ር ይናገር ደሴ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሰሞኑን ባወጣው መመሪያ ለግለሰብ በቀን ማውጣት የሚፈቀደው ከፍተኛው የጥሬ ገንዘብ መጠን ወደ 50,000 ብር ዝቅ እንዲል ወስኗል። ለድርጅቶች የሚፈቀደው ደግሞ በቀን 75, 000 ብር ብቻ መሆኑ በመመሪያው ተመልክቷል።

ከተጠቀሰው ገንዘብ በላይ የፈለገ ከአካውንት ወደ አካውንት በመላክ፤ በቼክ ወይም በCPO መጠቀም እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶ/ር ይናገር ደሴ ተናግረዋል።

ዶ/ር ይናገር ለአሜሪካ ድምፅ እንዳሉት አዲሱ መመሪያ የብር ለውጡን ዓላማ ለማሳካት ያግዛል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶ/ር ይናገር ደሴን በስልክ አነጋግረናቸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ አወጣ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:01 0:00


XS
SM
MD
LG