የቅዳሜ መስከረም 1 ቀን 2003 ዓ ም የሙዚቃ ቃና ዝግጅት፤ የብዙኃን አድማጮችን ምኞት ያሳተፈ ነበር፡፡ የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ የአማርኛ ክፍል አዘጋጆች ለአድማጮቻቸውና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ያላቸውን ክብርና ምስጋና አካቷል፡፡ ሙሉ ዝግጅቱን ከደሳለኝ መኮንን መሠናዶ ያድምጡ፡፡
የቅዳሜ መስከረም 1 ቀን 2003 ዓ ም ልዩ የሙዚቃ ቃና ዝግጅት
![Beautiful brittlebush flowers(Encelia farinosa) in Joshua Tree National Park, California](https://gdb.voanews.com/b882eedf-c0ae-489c-ae05-6c6e3a6710c6_w250_r1_s.jpg)
ያለፈው የአድማጮች የዘውትር ቅዳሜ ምርጫ፤ የእንቁጣጣሽ በአልን አስመልክቶ ነበር