No media source currently available
ከተለመደው የቆንጅና ውድድር አውድ ወጣ ባለ መልኩ ያገቡ ሴቶች ወይንም ወይዘሮዎች የቁንጅና ውድድር ከሰሞኑ በአሜሪካ ላስቬጋስ ተደርጓል፡፡ኢትዮጵያን ወክላ በዚህ ውድድር የተሳተፈችው ወ/ሮ ፈቲያ መሐመድ ነበረች፡፡ ወደ ኢትዮጵያ ከመመለሷ አስቀድማም እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የአሜሪካ ድምፅ ስቱዲዮ ጎራ ብላ ስለ ውድድሩ አካፍላናለች። በጋቢና - ቪኦኤ
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ