በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሞያሌ ግድያ የተደናገጡ 50 ሺሕ ነዋሪዎች ወደ ኬንያ መሰደዳቸውን ከንቲባው አረጋገጡ


በሞያሌ ግድያ የተደናገጡ 50 ሺሕ ነዋሪዎች ወደ ኬንያ መሰደዳቸውን ከንቲባው አረጋገጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:57 0:00

በደቡብ ኦሮሚያ በሞያሌ ከተማ ትናንት ማታ አንድ ሰው ባልታወቁ ሰዎች ተመቶ መሞቱና ሌላው ደግሞ በጥይት ተመቶ መቁሰሉ ተሰማ። ከሞያሌ ከተማ አራት ቀበሌዎች እጅግ በርካታ ነዋሪዎች መሰደዳቸው ታወቀ። እስካሁን ለማረጋጋት በተወሰደው እርምጃም በርካታ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አንድ የኮማድ ፖስቱ ጽ/ቤት ተወካይ አስታወቁ።

XS
SM
MD
LG