በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ


የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ
የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ቀውስ “ችግሮችን በግልፅነት ተወያይቶ መፍታት ባለመቻሉ የተፈጠረ ነው” ሲሉ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

ተዋልደውና ተዛምደው በኖሩ የአንዲት ሃገር ልጆች መካከል የተፈጠረው ደም አፋሳሽ ችግር ኢትዮጵያዊያንን የማይመጥን ነው ሲሉ ነው” ሲሉ ወቅሰዋል አቶ ኦባንግ።

ኢትዮጵያ ውስጥ ተዘዋውረው ስለተመለከቱት ሁኔታ አነጋግረናቸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:49 0:00


XS
SM
MD
LG