No media source currently available
በወሊድ ምክንያት በእናቶችና በህፃናት ላይ የሚደርሰውን ሞት ለመቀነስ የሚደረገውን ጥረት ያግዛል የተባለ ዘመናዊ ሆስፒታል አዲስ አበባ ውስጥ ተከፍቷል። ሆስፒታሉ ለእናቶች ምቹና የተሟላ አግልግሎት እንደሚሰጥ ተገልጿል።