አስተያየቶችን ይዩ
Print
የሞጣ የመስጅዶች እና የተለያዩ የገበያ ማዕከላት ቃጠሎ ሰለባን መልሶ ለማቋቋም ሁለት መቶ ስምንት ሚሊዮን ብር በላይ መሰባሰቡን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዩች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ።
ጠቅላይ ምክር ቤቱ በዕርዳታ ማሰባሰብ ሂደት የተሳተፉትን ኢትዮጵያዊያን አመስግኗል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ