በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦክላሆማው አውሎ ነፋስና በዚያ ያሉ ትውልደ-ኢትዮጵያ ሰዎች

please wait

No media source currently available

0:00 0:09:26 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


Oklahoma Tornado
Oklahoma Tornado
ሰሞኑን በዩናይትድ ስቴትስ ኦክላሆማ ከተማ ሞር የመኖሪያ ሠፈርን በብርቱ የመታው ከባድ አውሎ ነፋስ ብዙ ጉዳት እንዳደረሰ ተዘግቧል፡፡

በሞር መንደር እና በሌሎችም የአባካባው ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ላይ የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ ቢያንስ እስከ አሁን ባለው ጊዜ አይታወቅም፡፡

በአካባቢው የሚኖሩ አንዲት ኢትዮጵያዊ አግኝቶ ቪኦኤ አነጋግሯል፡፡

ቃለምልልሱን ከተያያው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG