No media source currently available
የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር አሚር አማን በገዛ ፈቃዳቸው ከጤና ሚኒስትርነት ለቀዋል። ለምን እንደለቀቁ ባይገለጽም ኢትዮጵያንና አሳድጎኛል ያሉትን ጤና ሚኒስትርን ግን ወደፊትም በሚችሉት ሁሉ እንደሚደግፉ በፌስቡክ ገፃቸው አስታውቀዋል።