በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የጦር መሣሪያ የጫነ የግብጽ መርከብ ሞቃዲሾ ወደብ ገብቷል” እማኞች


የግብፅ የጦር መርከብ ሞቃዲሾ
የግብፅ የጦር መርከብ ሞቃዲሾ
“የጦር መሣሪያ የጫነ የግብጽ መርከብ ሞቃዲሾ ወደብ ገብቷል” እማኞች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:18 0:00

“የጦር መሣሪያ ጨምሮ ወታደራዊ መሣሪያዎችን የጫነ መርከብ ሞቃዲሾ ወደብ ገብቷል” ሲሉ እማኞች ተናገሩ፡፡ የሶማሊያ መንግሥት ባለሥልጣናት ስለጉዳዩ የተናገሩት ነገር የለም፡፡ የመርከቡን ጭነት ምስል በቪዲዮ ያነሱ ነዋሪዎች ግን በማሕበራዊ መገናኛዎች አጋርተዋል፡፡ ሀውትዘር የሚባሉትን ከባድ መሣሪያዎች የሚያጓጉዙም ጭምር ያሉባቸው ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ከመርከቡ ሲወርዱ በምስሎቹ ላይ ታይተዋል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG