በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአምባሳደር ዲና ሳምንታዊ መግለጫ


የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

የአውሮፓ ሕብረት በኢትዮጵያ ላይ የወሰደው አቋም ነባራዊውን ሁኔታ ያላገናዘበ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለሕብረቱ የወቅቱ ሊቀ መንበር ማብራሪያ መስጠታቸውን የሚኒስትሩ ቃል አቀባይ አስታወቁ።

ግብጽ እና ሱዳን የሚያደርጉት የጋራ ወታደራዊ ልምምድ በኢትዮጵያ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር እንዳይሆንም አስጠንቅቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የአምባሳደር ዲና ሳምንታዊ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:14 0:00


XS
SM
MD
LG