አዲስ አበባ —
ሻምበል ምሩፅ ይፍጠር የቀብር ሥነ ስርዓት በተፈፀመ ወቅት
ኢትዮጵያዊ የመካከለኛ ርቀት የኦሎምፒክ ጀግና የሻምበል ምሩፅ ይፍጠር የቀብር ሥነ ስርዓት ትላንት በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል።
ለዓመታት ያህል የኢትዮጵያን ስም ላስጠራው አርማና ምልክቷ ሆኖ ላገለገለው ለዚህ አትሌት ቋሚ መታሰብያ ሊቆምለት እንደሚገባ በቀብር ሥነ ስርዓቱ ላይ የተገኙ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
-
እስክንድር ፍሬው