ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ማረጋገጫ ሰነድ የሌላቸውን ስደተኞች ከሀገር ለማስወጣት የወጠኑት ዘመቻ በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ ከሁሉ ግዙፉ ይሆናል ሲሉ ቃል ገብተዋል። ይሁንና አተገባበር እና ሕጋዊነቱ ጥያቄዎችን ያስነሳል።
የአሜሪካ ድምጿ የኢሚግሬሽን ጉዳዮች ዘጋቢ አሊን ባሮስ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ሠራዊት በእነዚህ እቅዶች ሊሳተፍ የሚችልበትን መንገድ ትቃኛለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም