ዋሺንግተን ዲሲ —
ከሊቢያ ተነስተው በሜዲተራኒያን ባህር አቋረጠው ወደ ጣሊያን ለመግባት በጉዞ ላይ የነበሩና ባጋጠማቸው አደጋ የድረሱልኝ ጥሪ ያሰሙ 1500 ስደተኞች በጣሊያን የባህር ላይ ጠባቂዎች አማካኝነት ሕይወታቸው ተርፏል።
በሌላ በኩል ደግሞ በሊቢያ የትሪፖሊን የባሕር ኃይል የሚቆጣጠረው ቡድን ከ1200 በላይ የሚሆኑ ወደ ጣሊያን ጉዞ የጀመሩ የባሕር ላይ ስደተኞችን ይዞ ወደ ኋላ በመመለስ ወደ እስር ቤት አስገብቷቸዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ