በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትረምፕ ፍልሰተኞችን በተመለከተ

የሜክሲኮ የፍትህ ሥርዓት ወደ ሰሜን አንዳንዶቹም ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ያመሩ የነበሩትን ብዛት ያላቸው ፍልሰተኞችን በመበተኑ ፕሬዚዳንት ትረምፕ አሞግሰውታል።

የሜክሲኮ የፍትህ ሥርዓት ወደ ሰሜን አንዳንዶቹም ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ያመሩ የነበሩትን ብዛት ያላቸው ፍልሰተኞችን በመበተኑ ፕሬዚዳንት ትረምፕ አሞግሰውታል።

“በደቡብ ምዕራብ ድንበር በኩል ይገቡ የነበሩት ፍልሰተኞች እጅግ የቀነሰው አስተዳደሬ በወሰደው እርምጃ ነው” ሲሉ ራሳቸውን አሞግሰዋል።

የሜክሲኮ ባለሥልጣኖች የፍልሰተኞቹ ጉዞ ተበትኗል፣ ቢሉም አንዳንድ ተሳታፊዎች እንቀጥላለን ብለዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG