No media source currently available
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚያከናውናቸው ግብረሰናይ ፕሮጀክቶች 600 ሚሊዮን ብር መድቦ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ገልጿል። ድርጀቱ የተቀናጁ የገጠር ልማት ፕሮጀክቶች ላይ እንደሚያተኩር አስታውቋል።