No media source currently available
ለሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾችና ታጋዮች በየዓመቱ የሚሰጥ ሽልማት በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስም እንደሚያዘጋጅ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ኢሰመጉ/ አስታወቀ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ እንድ ማዕከል፤ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ደግሞ አደባባይ በስማቸው እንዲሰየም ተጠይቋል።