በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በፋርማሲው መስክ እውቅ ባለሙያና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ተገኑ


አቶ መስፍን ተገኑ
አቶ መስፍን ተገኑ

በፔንስልቬኒያ ግዛት የፊላዴልፊያ ከተማ ነዋሪው አቶ መስፍን ተገኑ፣ RxParadigm የተባለው ኩባንያ ባለቤት ዋና ሥራ አስፈጻሚና ሊቀመንበር ናቸው፡፡ ለ25 ዓመታት በአሜሪካ በመድሃኒት ቤቶች አገልግሎት አስተዳደርና (Pharmacy Benefit Management (PBM)) ዘርፍ የታወቀ ስም አላቸው፡፡

በዩናይትድ ስቴትስ ከትላልቅ የመድሃኒት አምራች ኩባንያዎች ጋር በመደራደር ለተጠቃሚዎች በቢሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ማዳናቸውንም ለቪኦኤ ተናግረዋል፡፡

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በትውልድ አገራቸውም ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ መሳተፍ ጀምረዋል፡፡ ወደ ፖለቲካው ዓለም ስመጣ የመጀመሪያዬ ነው ይላሉ፡፡ ምን አመጣቸው?

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በፋርማሲው መስክ እውቅ ባለሙያና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ተገኑ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:33 0:00


XS
SM
MD
LG