በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቀዳማዊት እመቤት ሜለኒያ ትረምፕ ጋና ውስጥ አፍሪካውያን በባርነት ይያዙበት የነበረ ቦታ ጎበኙ

የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማዊት እመቤት ሜላንያ ትራምፕ አፍሪካን ለአንድ ሳምንት በሚጎበኙበት በአሁኑ ወቅት ዛሬ ጋና ውስጥ አፍሪካውያን በባርነት ይያዙበት የነበረውን ቦታ ጎብኝተዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማዊት እመቤት ሜላንያ ትራምፕ አፍሪካን ለአንድ ሳምንት በሚጎበኙበት በአሁኑ ወቅት ዛሬ ጋና ውስጥ አፍሪካውያን በባርነት ይያዙበት የነበረውን ቦታ ጎብኝተዋል።

እአአ በ1770 ዎቹ ዓመታት አፍሪካውያን ለባርነት ወደ አሜሪካ ሀገሮች ከመወሰዳቸው በፊት በአስከፊ ሁኔታ ይያዙበት የነበረውን ቦታ ተመልከተዋል። ወደ ኋላ ለጋዜጣኞች በሰጡት መግለጫ ስለነበረው ሁኔታ ከመራቸው ሰው የሰሟቸውን ታሪኮች ምን ጊዜም አልረሳም ማለታቸው ተዘግቧል። ተመክሮው ከባድ ስሜት የሚያሳድር ነው ሲሉም አክለዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG