በዋሽንግተን ዲ.ሲ. አካባቢ የሚገኘውንና አንጋፋውን የደብረ-ገነት መድኃኔ ዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶኮስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያንን ከጀመሩት አንዱ ብቻ ሳይሆኑ በህመም አልጋ ላይ እስከዋሉበት ቀን ድረስ የደብሩ አለቃና አስተዳዳሪም ነበሩ።
በዚህ ላይ ምዕመናኑን በስብከተ-ወንገልና በቅዳሴ እያገለገሉ እየባረኩም የኖሩ አባት ናቸው።
ለረዥም ጊዜ በህመም የቆዩት እኒህ አባት ከዚህ ዓለም በሞተ-ሥጋ አልፈዋል።
የአዲሱ አበበ ዝግጅት ሕይወታቸውን ባጭሩ ይዳስሣል፤ ያዳምጡት፡፡