Print
በመቀሌ ከተማ የወጣቶች ኑሮ ምን እንደሚመስል ወጣቶችን ጠይቀናል። ወደ ክልሉ የሚያስገቡ መንገዶች በመዘጋታቸው እና የተለያዩ አገልግሎቶች በመቋረጣቸው በህይወታቸው ላይ ተጽኖ ማሳደሩን ወጣቶቹ ገልፀዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
No media source currently available