No media source currently available
በወረዳ እንደራጅ ጥያቄ ያላቸው ተቃዋሚዎች ሰልፈኞች ለአንድ ሳምንት ዘግተውት የነበረ የመቀሌ - ሳምረ መንገድ ተከፈተ። የነዎሪዎቹ ተዋካዮች ከክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል ጋር በጉዳዩ ላይ መወያየታቸው ተገልጿል። በወረዳ የመደራጀቱ በአካባቢው የሚገኙ የቀበሌ ምክር ቤቶች እንዲወስኑ ይደረጋል ተብሏል።