በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት በመቀሌ


በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ያተኮረ ውይይት ያለፈው ቅዳሜ እና እሁድ ሰንበት በመቀሌ ከተማ ተካሄዷል።

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ያተኮረ ውይይት ያለፈው ቅዳሜ እና እሁድ ሰንበት በመቀሌ ከተማ ተካሄዷል።

በውይይት መድረኩ ላይ ነባር የሕወሓትና የኢሕአዴግ መሪዎችና አባላት፣ እንዲሁም ታዋቂ ሰዎች፣ የ15 ተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር አባላትና ሌሎችም የተጋበዙ ተሳትፈዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት በመቀሌ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:21 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG