በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መድረክ የጠራው ሰልፍ “ከአስተዳደሩ ዕውቅና አልተሰጠውም”


የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ሕንፃ እና የመድረክ ዓርማ
የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ሕንፃ እና የመድረክ ዓርማ

የኦሮሚያ ክልል ካርታ /ምንጭ - ተመድ/ ፋይል
የኦሮሚያ ክልል ካርታ /ምንጭ - ተመድ/ ፋይል

please wait

No media source currently available

0:00 0:04:54 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በኦሮሚያ ክልል በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የተወሰደውን የኃይል እርምጃና የተፈፀሙትን ግድያዎች ለማውገዝ በሚል የተጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ዕንቅፋት እንደገጠመው መድረክ አስታወቀ።

አዲስ አበባ ውስጥ ሊካሄድ ለታቀደው ሰላማዊ ሰልፍ የከተማዋ አስተዳደር ዕውቅና አለመስጠቱን የመድረክ አመራር አባላት ትናንት ገልፀዋል።

ለጊዜው ከአዲስ አበባ አስተዳደር ምላሽ ለማግኘት አልተቻለም።

እስክንድር ፍሬው መግለጫውን ተከታትሎ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG