በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር አከላለል ግልጽነት ተጠየቀ።


የኢትዮጵያና የሱዳን ድንበር ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:28 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ከሱዳን መንግሥት ጋር ይደረጋል ስለሚባለው የድንበር መካለል መንግሥት ግልጽና ልዩ መግለጫ እንዲያወጣ መድረክ ጠየቀ። መጪው ምርጫም በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው፣ የፖለቲካ ምህዳሩን የሚያሰፋ ድርድር እንዲደረግ አሳሰበ።

ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ መድረክ፤ አንድነት በተባለው አባል ድርጅቱ ላይ እገዳ ሲጥል፣ የሲዳማ አርነት ንቅናቄን ደግሞ በአባልነት ተቀብሏል።

የዘገባውን ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ።
XS
SM
MD
LG