“በአገሪቱ እየተባባሱ መጡ - ባላቸው ችግሮች ምክኒያት - ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገዶች ላይ ናት” ሲል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አሳሰበ፡፡
መድረክ ይህንን መልዕክት ያወጣው ዛሬ ይፋ ባደረገውና ዝርዝር የመፍትሔ ሃሳቦችን አቅፏል ባለው ድርጅታዊ ማኒፌስቶው ላይ ነው።
የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡