No media source currently available
የሰሞኑን የኢትዮጵያ የፈዴራላዊ ለዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ 16ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደዋል። በጠቅላላ ጉባዔም የተለያዩ ውሳኔዎች ያሳለፈው እና የአቋም መግለጫ አውጥቷል ።