አዲስ አበባ —
ክልላዊና ብሔር ተኮር ሚዲያ ለሀገር ስጋት እና ዕድል ነው ተባለ፡፡ መንግሥት እና ሚዲያ አሁን ያለውን መልካም አጋጣሚ በአግባቡ እንዲጠቀሙበትም ጥሪ ቀርቧል::
እነዚህ ሀሳቦች የተነሱት "የኢትዮጵያ ሚዲያ ኃላፊነቱ እና ነፃነቱ፤ መንገዱን ማን ይደልድለው?" በሚል ርዕስ በተካሄደ ውይይት ነው፡፡
ውይይቱን የተከታተለው ግርማቸው ከበደ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።