በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መድኃኔ ታደሠ በወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ


መድኃኔ ታደሠ /የፖለቲካ ተንታኝ/
መድኃኔ ታደሠ /የፖለቲካ ተንታኝ/

የፖለቲካ ተንታኙ በወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ ላይ ይናገራሉ፡፡

ለአቶ መድኃኔ ታደሠ ከቀረቡት ጥያቄዎች መካከል በኢሕአዴግ ምክር ቤት ጉባዔ ወቅት በሕወሃትና በሌሎቹ የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች መካከል ያለው የኃይል ሚዛን ምን ይመስላል? የወታደሩ ክፍል ሥልጣን ከፍ ይል ይሆን እንዴ? የሚሉ ጥያቄዎች ተነስተውላቸዋል፡፡

በቅርቡ ለከፍተኛ መኮንኖች የተሰጠውን የማዕረግ ዕድገትም እንዲገመግሙ ተጠይቀዋል፡፡

ሕወሃት በኢሕአዴግ ውስጥ ተፅዕኖው ሊያንስ ይችል ይሆን እንዴ? መጭው መንግሥት እስከአሁን የነበረውን አሠራር ሊቀይር ይችል ይሆን? ሌሎቹ ለአቶ መድኃኔ የተነሱ ጥያቄዎች ናቸው፡፡

አቶ መድኃኔን ያነጋገራቸው ፒተር ሃይንላይን ነው፤ ያዳምጡት፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:04:41 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG