አዲስ አበባ —
ሰሞኑን በኦሮሚያና በበኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎችና በሌሎችም ሥፍራዎች የተቀሰቀሱ ግጭቶች፣ የሕዝቡን የለውጥ ጥያቄዎች አቅጣጫ ለማስቀየር በመንግሥት የተቀየሰ ዘዴ ነው ሲል መድረክ ከሰሰ፡፡
ዜጎች ይሄን ጉዳይ ትኩረት ሰጥተው፣ ከሌላ አካል ጣልቃ ገብነት ውጭ፣ ችግሮቻቸውን፣ በመግባባት እንዲፈቱም አሳሰበ፡፡ መንግሥት በበኩሉ፣ የግጭቱ መንስዔም ሆነ፤ ችግር ፈጣሪዎች፣ እያጣራ ለሕግ ተጠያቂነት እንደሚያቀርብ አስታውቋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ከፍተው ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ