አዲስ አበባ —
ኢትዮጵያ ከአምስት ዓመት ዕድሜ በታች ያሉ ህፃናትን ሞት ቁጥር በሁለት ሦስተኛ መቀነስ ብትችልም በሚሌኒየሙ የልማት ግቦች የሠፈረው ግብ ላይ እንዳልደረሰች ተገለፀ።
የእናቶችን ሞት ለመቀነስ አሁንም ብዙ እንደሚቀር ተገልጧል።
የአውሮፓ ኅብረት እነዚህን ግቦች ለመምታት ያግዝ ዘንድ አርባ ሚሊዮን ዶላር ለግሷል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካችው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ ልኮልናል።
(2007-2008 ዓ.ም)
የሚሌኒየሙ የልማት ግቦች

- ሥር የሰደደ ድኅነትና ረሃብን ማጥፋት፤
- የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርትን ለሁሉም ማዳረስ፤
- የፆታዎች እኩል መሆንን ማስተማር እና የሴቶችን ውሣኔ ሰጭነት ማስፋት፤
- የሕፃናት ሞትን መቀነስ፤
- የእናቶች ጤናን ማሻሻል፤
- ኤችአይቪ/ኤድስን፣ ወባንና ሌሎችም በሽታዎችን መዋጋት፤
- የተፈጥሮ አካባቢን ዘላቂ ደኅንነት ማረጋገጥ፤
- ዓለምአቀፍ የልማት አጋርነትን ማጠናከር፤