በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከኢኮኖሚ ማሻሻያው ሳምንታት በኋላ የዐዲስ አበባ ነዋሪዎች የኑሮ ኹኔታ


ፎቶ ፋይል፦ መርካቶ
ፎቶ ፋይል፦ መርካቶ
ከኢኮኖሚ ማሻሻያው ሳምንታት በኋላ የዐዲስ አበባ ነዋሪዎች የኑሮ ኹኔታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:39 0:00

የኢትዮጵያ መንግሥት፣ ብር ከዶላር አንጻር ያለው የመግዛት ዓቅም በገበያ ተመን እንዲወሰን በኢኮኖሚ ማሻሻያ ያሳለፈው ውሳኔ ተግባራዊ ከተደረገ ሁለት ሳምንታት አልፈዋል፡፡

ነዋሪዎች፣ ውሳኔውን ተከትሎ ለምግብ የሚኾኑ ፍጆታዎች ዋጋ በከፍተኛ መጠን መጨመሩን ሲገልጹ፣ ነጋዴዎች በአንጻሩ፣ ገበያው እየተረጋጋ መምጣቱን ይናገራሉ፡፡

የዐዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ በበኩሉ፣ አላግባብ የዋጋ ጭማሬ ባደረጉ ነጋዴዎች ላይ ርምጃ መውሰዱንና ገበያውን የማረጋጋት ሥራ እያከናወነ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡

አስማማው አየነው፣ በጉዳዩ ላይ ለዛሬ “ንግድ እና ምጣኔ ሀብት” ፕሮግራም ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG