በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"አምባሰልን ከተራራው በላይ ያገነነች" ሰርፀፍሬ ስብሃት የሙዚቃ ባለሞያ


የአምባሰልን ቅኝት በድምጿ ስትጫወተው የተደመሙ የሙዚቃ ባለሞያዎች "አምባሰልን ከተራራው በላይ ያገነነች"ይሏታል። የወሎ ዩኒቨርስቲ ደግሞ ለዚች እንቁ ድምፃዊ የክብር ዶክትሬት ሰጥቷታል። እንሷም “አንባሰልንማ ከእኔ በላይ የተጫወተው….” ትላለች- ድምፃዊት ማሪቱ ለገሰ።

ማሪቱ የምትኖረው ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ነው። በሜሪላንድ ግዛት ሲልቨር ስፕሪንግ ከተማም በአንድ የምሽት ክለብ ውስጥ የሙዚቃ ሥራዎቿን ታቀርባለች።

የሙዚቃ ባለሞያ እና መምሕሩን ሰርፀፍሬ ስብሃትና ድምፃዊት ማሪቱ ለገሰን የአሜሪካ ድምፅ አነጋግሯቸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።

"አምባሰልን ከተራራው በላይ ያገነነች" ሰርፀፍሬ ስብሃት የሙዚቃ ባለሞያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:18:25 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG