No media source currently available
ሚዛን ወልደሩፋኤል በአሁኑ ወቅት የሁለተኛ ዲግሪ መመረቂያ የጥናት ፅሁፏን በኢትዮጵያ ስለሚገኘው የመብራት ኃይል አቅርቦትና ሥራ ዙሪያ በመፃፍ ላይ ትገኛለች። መብራትን ለሁሉም ማዳረስ በሚለው ዓላማዋ በቅርቡ "በኢትዮጵያ የመብራት አገልግሎት ላይ የሚሠራ የራሴን ኩባንያ ከፍቼ ሃገሬን የማገልገል ዓላማ አለኝ" ትላለች።
አስተያየቶችን ይዩ
ተጨማሪ አስተያየቶችን ለመመልከት ይጫኑ
አስተያየቶችን ይዩ (3)
ተጨማሪ አስተያየቶችን ለመመልከት ይጫኑ