በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በ2008 ዓ.ም. የማንዴላ -ዋሽንግተን ወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም ተሳታፊዎች ከሆኑት ኢትዮጵያዊ መክብብ አያሌው ጋር የተደረገ ቆይታ

በ2008 ዓ.ም. የማንዴላ -ዋሽንግተን ወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም ተሳታፊዎች ከሆኑት ኢትዮጵያዊ መክብብ አያሌው ጋር የተደረገ ቆይታ
please wait
Embed

No media source currently available

0:00 0:07:08 0:00

መክብብ አፍሪካ በ2063 ዓ.ም. ምን መልክ ይኖራታል በሚል በአፍሪካ ህብረት የተዘጋጀን ሰነድ በማስተዋወቅ ላይ ይሠራል። የሰነዱ ዋና መልእክት በተጠቀሰው ዓመት በአፍሪካ ያለውን ሥራ አጥነት አጥፍቶ ለአህጉሪቷ በጎ ገጽታን የሚያጎናጽፍ ነው ይላል። በዋነኝነትም ይህን ሰነድ ለማስተዋወቅ ተነሳሽነቱን ከወሰዱ የአፍሪካ ወጣቶች አብሮ እየሰራ እንደሚገኝ ይናገራል።

XS
SM
MD
LG