በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በ2008 ዓ.ም. የማንዴላ -ዋሽንግተን ወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም ተሳታፊዎች ከሆኑት ኢትዮጵያዊው ገበየሁ በጋሻው ጋር የተደረገ ቆይታ


ገበየሁ በጋሻው በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሳይኮሎጂ ትምሕርት ክፍል መምሕር ሆኖ ዩኒቨርሲቲው በሚያተኩረው የመማር- ማስተማር ሂደት፣ የምርምር ሥራ እና ማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፎች ላይ ይሠራል። በአሁኑ ወቅት በማህበራዊ የትምሕርት ክፍል የተለያዩ የምርምር ፕሮጀክቶችን በመሥራት ይገኛል።

XS
SM
MD
LG