በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በ2008 ዓ.ም. የማንዴላ-ዋሽንግተን ወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም ተሳታፊዎች ከሆኑት ኢትዮጵያዊው አብርሃም እንድርያስ ጋር የተደረገ ቆይታ


አብርሃም እንድርያስ ወጣት ሥራ ፈጣሪ ነው። በአሁኑ ወቅት በገጠር ልማት በእርሻ ሥራ ላይ ይገኛል። "ግሪን አግሮ መካናይዜሽን" የተባለ የራሱን ኩባንያ መሥርቶ የተባይ መከላከያ መድኃኒቶችን በማከፋፈል፣ ገበሬዎች ለእርሻ ሥራ የሚያውሉትን ብድር በማቅረብ፣ ከባለ አነስተኛ ይዞታ ገበሬዎች በተለይም ወጣትና ሴት ገበሬዎች ጋር በመሥራት ላይ ይገኛል።

XS
SM
MD
LG