በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍሪካ ሽብርተኝነትን ለሚዋጉ ሃገሮች ፈረንሳይ ወታደራዊና የገንዘብ ዕርዳታ ልትሰጥ ነው


በአፍሪካ ሽብርተኝነትን ለሚዋጉ ሃገሮች ፈረንሳይ ወታደራዊና የገንዘብ ዕርዳታ ልትሰጥ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:08 0:00

የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን በአፍሪካ የሳህል አካባቢ ሃገሮች ሽብርተኝነትን ለሚዋጉ ሃገሮች ፈረንሳይ ወታደራዊና የገንዘብ ዕርዳታ እንደምትሰጥ አስታወቁ። የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት በማሊ አምስት ሀገሮች ለሚሳተፉበት ክልልላዊ ፀረ ሽብርተኛ ሠራዊት የምዕራባውያንን ድጋፍ ለማጠናከር የታለመ ጉብኝት አድርገዋል።

XS
SM
MD
LG