የማላዊ ወጣት የፓርላማ አባል ፌይነስ ማጎንጅዋ ወጣቶችን ከፖለቲካ እያራቁ የሚገኙ መሰናክሎች በመዋጋት ግንባር ቀደም ሆነዋል። የሃያ አራት ዓመቷ የምክር ቤት አባል በማላዊ ምሥራቃዊ ማቺንጋ ክልል ተወካይ ናቸው። ፌይነስ ምንም እንኳን ማላዊ ከፍተኛ የወጣቶች ቁጥር ቢኖራትም ወጣቶች ለፖለቲካ ለመወዳደር ሲያስቡ ግን ከፍተኛ የሆነ ፈተና እንደሚገጥማቸው አረጋግጣለች። ቺምዌምዌ ፓዳታ ከሊሎንግዌ ማላዊ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች
-
ማርች 13, 2025
የቀረጡ ጉዳይ በዩናይትድ ስቴትስ ኢኮኖሚ ላይ ያስከተለው አለመረጋጋት
-
ማርች 12, 2025
በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን መመለስ ዳግም ተጀመረ