በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማላዊ መንግሥት መንገድ ላይ የሚለምኑና ልጆቻቸው በልመና የተሠማሩ ወላጆች እንዲያዙ አዝዟል


የማላዊ መንግሥት መንገድ ላይ የሚለምኑና ልጆቻቸው በልመና የተሠማሩ ወላጆች እንዲያዙ አዝዟል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:40 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የማላዊ መንግሥት መንገድ ላይ የሚለምኑና ልጆቻቸው በልመና የተሠማሩ ወላጆች እንዲያዙ አዝዟል። “አብዛኞቹ በየመንገዱ ለልመና የተሠማሩ ሰዎች እንደገቢ ምንጭ ይዘውት እንጂ ኑሮ አስገድዷቸው አይደለም” ይላል መንግሥቱ። ​​ፖሊስ የታዘዘውን እርምጃ መውሰድ አልጀመረም፡፡ ትዕዛዙ ግን የሕዝብ ትችቶችን አስከትሏል።

XS
SM
MD
LG