በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጡት ካንሰር ሕይወቷን ያጣችው ማሕሌት ግርማ እና እናቷ መልዕት


በጡት ካንሰር ሕይወቷን ያጣችው ማሕሌት ግርማ እና እናቷ መልዕት
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:50 0:00

የጡት ካንሰር ታማሚ የነበረችው ማሕሌት ግርማ በሽታው መያዙእን ስታውቅ እንደሌሎች ሰዎች ሳትደበቅ ሴቶች ስለበሽታው በቂ የሆነ ግንዛቤን ያገኙ ዘንድ በግልጽ የእራሷን የህክምና ሂደት በዩቱብ ቪዲዮ እየሰራች ስታስተምር ቆይታ ከሳምንታት በፊት ሕይወቷ አልፏል፡፡ ተከታዩ ዘገባ የማሕሌትን እና ልክ እንደ እሷው ሁሉ የጡት ካንሰር ታማሚ የነበሩት እናቷን ጉዞ ያስቃኘናል፡፡

XS
SM
MD
LG