በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰላማዊ ሰልፉ ለሌላ ጊዜ ተላለፈ


የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የተለያዩ አካላት መስከረም 4/2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ለማካሄድ የጠሩትን ሰላማዊ ሰልፍ ለሌላ ጊዜ ማስተላለፋቸውን አስተባባሪው ኮሚቴ አስታወቀ፡፡

አስተባባሪው ኮሚቴው በሰጠው መግለጫ የሰልፉ ዓላማ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ እየተፈፀመ የሚገኘውን ጥቃት ማስቆም ቢሆንም በዕምነቱ ጥቃት ለሚደርስበት ሁሉ እንደሆነም የኮሚቴው መግለጫ ይናገራል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ሰላማዊ ሰልፉ ለሌላ ጊዜ ተላለፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:52 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG