በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማጎ ፓርክ ውስጥ አራት ሰዎች ተገደሉ


ማጎ ፓርክ ውስጥ አራት ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:33 0:00

ማጎ ፓርክ ውስጥ አራት ሰዎች ተገደሉ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማጎ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ አራት ሰዎች ከትናንት በስተያ ሰኞ መገደላቸውን የዞኑ የሰላምና ፀጥታ መምሪያ አስታውቋል።

ኢትዮጵያ ውስጥ አስጎብኚ ድርጅት ከፍቶ ሲሠራ የቆየ የስፓኝ ዜጋም ከሟቾች መካከል መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር ገልጿል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG