በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማዕድን እሸቴ


ማዕድን እሸቴ
ማዕድን እሸቴ

ማዕድን እሸቴ - ኢትዮጵያዊቷ ባሜሪካ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:01 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

«ትንሽ ሆኖ ብዙ ማድረግ ያስቸግራል፣ ብዙ ሆኖ ግን ትንሽ ትንሽ ማድረግ ይቻላል» ትላለች የዛሬዋ የ“ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ” እንግዳ።

ተወልዳ ያደገችው ዩናይትድ ስቴትስ ቢሆንም የቤተሰቧን አገር፣ የእናት-አባቷን የትውልድ ቦታና ችግሯንም ሳትረሣ «ምን ላደርግ፣ በምን ልረዳ እችላለሁ?» ብላ የተነሣች ወጣት ነች።

ለዚሁም የግል ደስታዋንና ጥቅሟን ለቤተሰቧ የትውልድ አገር አውላለች።
«ከቋንቋዋ ጀምሮ ምሣሌነቷ ለብዙ ኢትዮጵያዊያትና ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ጥሩ አርአያ ይሆን ይመስለኛል» ይላል ያነጋገራት የ«ኢትዮጵያውያን ባሜሪካ» ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ አዲሱ አበበ።

ያዳምጡት
XS
SM
MD
LG