ዋሽንግተን ዲሲ —
በሕንፃው ላይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦቻቸውን በአደጋ ማጣታቸውን የገለጹ ሲሆን እናት አባትና አባት ከሦስት ልጆቻቸው ጋር ከአንድ ቤት በዚህ አደጋ ሞተዋል። ሁለት ልጆች ያለው አንድ አባት ባለቤቱና አንድ ለጁ ሲተርፉ አንዱን ልጁን ያጣበትን አሳዛኝ ሁኔታ ይተርካል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ